አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ዛሬ መስከረም 27/2018 ዓ.ም አጠቃላይ ስብሰባ ከመምህራንና ሰራተኞች ጋር በማድረግ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ሙሉ ቀን ውይይት አድርጓል፡፡ የስብሰባው ተሳታፊዎችም ለቀጣይ ዓመት በእቅዱ መሠረት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ቃል ገብተዋል፡፡