አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች አስመረቀ

  👉 ከተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 20ዎቹ የደቡብ ሱዳን እንዲሁም 2ቱ ደግሞ የሶማሊያ ተማሪዎች መሆናቸው ተነግሯል ጳጉሜ 2/2017  ‎አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአዲስ አበባ ጉርድ ሾላ በሚገኘው ዋናው ካምፓሱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ኮሌጁ በ13ኛ ዙር ምረቃው Read More …