Latest News
አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች አስመረቀ
👉 ከተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 20ዎቹ የደቡብ ሱዳን እንዲሁም 2ቱ ደግሞ የሶማሊያ ተማሪዎች መሆናቸው ተነግሯል ጳጉሜ 2/2017 አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በአዲስ አበባ ጉርድ ሾላ በሚገኘው ዋናው ካምፓሱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ኮሌጁ በ13ኛ ዙር ምረቃው Read More …
Thanks to the Almighty and the College Community and family,
We are graduating the 13th Class of graduates on September 7, 2025, in the College premises, Gurd Shola Campus. Congratulations to all! Demewoz Admasu (PhD) President, Andinet International College